Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንዳዊው አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ፡፡ ሌዋንዶውስኪ ባለፈው የውድድር አመት ከክለቡ ባየርን ሙኒክ ጋር ስኬታማ የውድድር አመት ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ አጥቂው ከክለቡ ጋር የሶስት ዋንጫዎች ባለቤት ሲሆን፥ በ47 ጨዋታዎችም 55 ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ በጀርመን ቡንደስሊጋ እና በቻምፒየንስ ሊጉም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ጨርሷል፡፡ ሌዋንዶውስኪ አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲን እና ፖርቹጋላዊውን ክርስቲያኖ ሮናልዶን በመብለጥ…
Read More...

የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍቢሲ) የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ። ጣሊያናዊው አባ ጂኖ ቤናንቲ በጣሊያን ሀገር ሳን ሰቨሪኖ ደልማርክ በምትባል ምዕራብ ጣሊያን ከተማ እ.አ.አ. ሚያዝያ 23 ቀን 1944 ተወልደው በካቶሊክ ቤተ እምነት ሚሲዮናዊ ሆነው እ.አ.አ በወርሃ ሰኔ 1963 ዓ.ም የዛሬ 50 አመት ወደ ኢትዮጵያ በተለይም በወላይታ…

ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እወስዳለሁ- ሚካኤል አርቴታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እንደሚወስድ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ ገለፀ። አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ በሰጠው መግለጫ በሀሉም መገናኛ ብዘሃን የሚቀርቡ ወቀሳዎችንም እንደሚቀበል ነው ያስታወቀው። ትችቱ ተፈጥሯዊ ነው ያለው አሰልጣኙ የስራ አካል በመሆናቸው ትችቶችን እቀበላለሁ ብሏል፡፡ በመጨረሻው ሰዓት ውጤት ማግኘት…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች፡፡ ይህንንም ተከትሎ አትሌት ደራርቱ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት  ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ትመራለች፡፡ ከዚህ ቀደም ላለፉት ሁለት ዓመታት  የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን በማገልገል ላይ ነበረች፡፡ አትሌቷ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1 አሸንፏል። የባህርዳር ከነማን ሁለት ግቦች ፍፁም አለሙ በ5ኛ እና 18ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ሶስተኛውን ግብ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባየ ገዛኸኝ አስቆጥሯል። ሲዳማ ቡናን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ ዳዊት ተፈራ በ88ኛው ደቂቃ ላይ…

የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ በ73 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ሊቨርፑልን ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2004 ድረስ በአሰልጣኝነት መርተውታል። በሊቨርፑል በነበራቸው ቆይታም የኤፍ ኤ ካፕ፣ የሊግ እና በቀድሞው ስያሜው የአውሮፓ ማህበረሰብ ዋንጫ በአሁን መጠሪያው ዩሮፓ…