Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

ትራክተሮቹ 100 ሲሆኑ፥ ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች ተሰጥቷል፡፡

በሌላ በኩል በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝና በኬኛ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት መካከል የ80 ትራክተሮች ርክክብ ተካሂዷል፡፡

በመርሀ ግብሩም፥ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፣ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሃብት አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ እና ሌሎች የክልሉ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.