Fana: At a Speed of Life!

ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የተለያዩ አካላት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡

7ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡

የፕሮጄክቱ ደጋፊዎች ከ5 ሚሊየን እስከ 20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡

በዚህም ÷አሊ ጃማ አህመድ(ደሃብሽል)፣ዝሄን ዝሄን አይረን ኤንድ ሰቲል ማኒፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ማህቪር ኢንዱስትሪያል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ጃይ ጃይ ቴክስታይልስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ዋሽንግተን ኄልዝ ኬር ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣አጅፕ ፖልትሪ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ኢስት ሰቲል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣መኪያ ኢንተርፕራይዝ፣ሮሚና፣ቢ ኤን ቲ፣አብርሃም አበበ፣ይምሩ ነጋ፣አለማየሁ ከተማ ፣ገምሹ በየነ፣ጌቱ ገለቴና ሱሁራ ድጋፍ ያደረጉ አካላት ናቸው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.