Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎና ልዑካቸውን በሱዳን ሰላምና መረጋጋት ማስፈን ስለሚቻልበት ሁኔታ ለመምከር እንደተቀበሏቸው ገልጸዋል።

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.