Fana: At a Speed of Life!

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንትና የኮትዲቫር ም/ፕሬዚዳንት አ/አ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ እና የኮትዲቫር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሚዬሊ ኮኔ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ እና ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሚዬሊ ኮኔ ቦሌ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እና የማዕድን ሚኒስትር ኢ/ር ሀብታሙ ተገኝ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

 

#Ethiopia #Cotedivoire

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.