Fana: At a Speed of Life!

እስከ አሁን የተካሄዱ የጠቅላላና የአካባቢ ምርጫዎች እንዲሁም ሕዝበ ውሳኔዎች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ:-
👉ስድስት (6)የጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ፤
👉አራት (4) የአካባቢ ምርጫ እና
👉ስምንት (8) ሕዝበ ውሳኔዎችን አካሂዷል።
እንዲሁም የተለያዩ የሟሟያ እና ድጋሚ ምርጫዎችን በተለያዩ ዓመታት አከናውኗል።
🫵በአጠቃላይ አስራ ስምንት(18) ምርጫዎችን አስፈጽሟል፡፡
እስካሁን በተከናወኑት ስድስት ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫዎች:-
👉ለ547 የፌዴራል መቀመጫዎች እና

👉ለ654 የክልል መቀመጫዎች እጩዎች ቀርበዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.