Fana: At a Speed of Life!

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአጠቃላይ ለስንት ወንበሮች ምርጫ የሚያካሄድ ይመስላችኋል?

1. ሐረሪ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 2፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 36፤

2. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 35፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 175፤

3. ሲዳማ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 19፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 190፤

4. ሶማሌ ክልል….የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 23፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 273፤

5. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል……የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 9፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 165፤

6. ትግራይ ክልል….የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 38፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 152፤

7. አማራ ክልል…የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 138፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 294፤

8. አዲስ አበባ…..የህዝብ የተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 23፤ የከተማ ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 158፤

9. አፋር ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 8፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 142፤

10. ኦሮሚያ ክልል….የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 178፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 537፤

11. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል….የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 20፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 171፤

12. ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል….የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 49፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 229፤

13. ድሬ ደዋ ….የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 2፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 189፤

14. ጋምቤላ ክልል….የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 3፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 205፤

ቦርዱ በአጠቃላይ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለክልል ምክር ቤት እንዲሁም ለከተማ ምክር ቤት ለ3463 ወንበሮች እንደሚያወዳድር ያውቃሉ?

⚙️እርስዎስ እየተዘጋጁ ነው?

⚙️ወኪልዎን ይምረጡ!

⚙️የእርስዎ ድምጽ ዋጋ አለው! ይዘጋጁ!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.