Fana: At a Speed of Life!

‎‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።

ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን÷ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙኃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.