Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (አይሲአርሲ) የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ማማዱ ሶው እና ልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል።
ፕሬዚዳንቱ በውይይታቸው÷ አይሲአርሲ ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ረጅም ዘመን ያስቆጠረ አጋርነት አመስግነዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረገው ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ማረጋገጣቸውን የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.