አርሰናል ሊቨርፑልን በማሸነፍ የሊጉ መሪነትን ተረከበ On Nov 1, 2026 45 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል ሊቨርፑልን 1 ለ 0 አሸንፏል። በአንፊልድ ስታዲየም ከ14 ዓመታት በኋላ ሊቨርፑልን ማሸነፍ የቻለው አርሰናል የሊጉን መሪነት ተረክቧል። 45 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint