Fana: At a Speed of Life!

ብልጽግና ፓርቲ የስራ ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አመራሮች የስራ ሹመት ሰጠ፡፡

በዚህም መሰረት

1. አቶ ሃፍታይ ገብረእግዚአብሔር የትግራይ ክልል ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ

2. አቶ ነብዩ ስሑል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ የአባላት ክትትልና ድጋፍ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾመዋል፡፡

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.