ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ቀዳማዊት እመቤቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1 ሺህ 442ኛው ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በአል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!