Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በኢትዮጵያ ከተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸውም የሰብዓዊ ሁኔታ፣ የድርቅ ምላሽ ዝግጁነት እና በሶማሌ ክልል ውስጥ የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ማቋቋምን በተመለከተ መክረዋል፡፡

ችግሮች ሲከሰቱ ፈጣን እና አስቸኳይ ምላሽ ለመስጠት የጋራ ትብብር እና ጥረት እንደሚያስፈልግ ማነጋረቻውን ኢብኮ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.