Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ የተሰበሰበ የዓይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት ርክክብ እና ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው።
 
በመርሃ ግብሩ የሀገር ሽማግሌዎች፣አርበኞች፣ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ሽኝት የሚደረግላቸው ወጣቶች ተገኝተዋል።
 
በምንይችል አዘዘው
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.