Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር  ከሆኑት ዶክተር አላስታየር ማክፊልን  ጋር ተወያዩ ።

በውይይታቸውም በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ በተፋጠነ መልኩ ማስተባበር ፣ ተደራሽነትን ማሳደግን  እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሰላም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.