ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ዶክተር አላስታየር ማክፊልን ጋር ተወያዩ ።
በውይይታቸውም በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ በተፋጠነ መልኩ ማስተባበር ፣ ተደራሽነትን ማሳደግን እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሰላም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!