የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን ዛሬ እያስመረቀ መሆኑን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!