እጩ ዶክተር ጌታቸው ጀምበር የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ መስራች ጉባኤው ነው እጩ ዶክተር ጌታቸው ጀምበር ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው መሾማቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!