የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ቅዳሜ ወደ ሰመራ በረራ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ታህሳስ 2 ጀምሮ ወደ አፋር ክልል መዲና ሰመራ እለታዊ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!