በጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን ተቀላቅለዋል፡፡
ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሸባሪው ህወሓት አረመኔያዊ ጥቃት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም መንግስት እያደረገ ያለውን ጥረት የሚደግፍ ፣ ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት የሚገልፅ ሰልፍ አድርገዋል፡፡

ሰልፈኞቹ የተለያዩ መፈክሮች ማሰማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!