Fana: At a Speed of Life!

በወገልጤና ከተማ የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሽብር ቡድኑ ህወሃት ሙሉ ለሙሉ ወድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደላንታ ወረዳ ወገልጤና ከተማ የሚገኘው መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሽብር ቡድኑ ህወሃት ሙሉ ለሙሉ መውደሙ ተገለጸ።

በአካባቢው ለሚገኙ እስከ 600 ሺህ ለሚደርሱ ነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጠው ሆስፒታሉ በአሸባሪው እና ዘራፊው ቡድን ተዘርፎ እና ወድሞ አገልግሎት መስጠት በማይችልበት ደረጃ መድረሱ ተገልጿል፡፡

ሆስፒታሉ ያጋጠመው ውድመት ከፍተኛ ቢሆንም በአጭር ጊዜ ተረባርቦ አገልግሎት እንዲጀምር ለማድረግ እርብርብ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል።

በለይኩን ዓለም

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.