የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መታረም ያለባቸውን ጉዳዮች መለየት አስችሏል-ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፌዴራል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የተካሄደው ግምገማ መታረም፣ መጽናት እና መላቅ ያለባቸውን ጉዳዮች መለየት ማስቻሉን ተናገሩ።
በፌዴራል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የተካሄደው የሁለት ቀናት ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል።
በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግምገማው መታረም፣ መጽናት እና መላቅ ያለባቸውን ጉዳዮች መለየት ማስቻሉን በአጽንዖት መናገራቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!