በመዲናዋ በነገው ዕለት ሊካሄድ የነበረው የ “በቃ” ሰልፍ ለቀጣይ ሳምንት ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በነገው ዕለት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የ “በቃ” ወይም #Nomore ሰልፍ በዳያስፖራው ጥያቄ መሰረት ለቀጣይ ሳምንት መተላለፉ ተገለፀ፡፡
በርካታ የዳያስፖራው ማህበረሰብ አሁንም ወደ አገሩ እየገባ በመሆኑ ሰልፉ ቀጣይ ሳምንት የሚካሄድ መሆኑን ነው ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬቴሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላከተው፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!