በቃ በሚል መሪ ቃል በአዳማ ከተማ የሩጫ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በቃ” ወይም “Nomore” በሚል መሪቃል በአዳማ ከተማ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ እየተካሄደ ነው።
በመርሃ ግብሩ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች፣ ዳያስፖራዎች፣ ታወቂ አትሌቶችና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡
በዛሬው መርሃ ግብር ዳያስፖራዎች በሀገራዊ ጉዳዮች እንደሚወያዩ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮችን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል።
በፍሬህይወት ሰፊው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!