Fana: At a Speed of Life!

የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በህብረቱ የሚኒስትሮችና የመሪዎች ጉባኤ ለመሳትፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ በ35ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛው የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ሚኒስትሩ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ሹም አምባሳደር ፈይሰል አልይ አቀባበል ያደረጉላቸው መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.