ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጅግጅጋ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጅግጅጋ ከተማ ገቡ፡፡
ሚኒስትሯ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረህማን ኢድ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!