የተጎዱ ተቋማትን ለመደገፍ እና ከስደት ተመላሾችን ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
ሚኒስትር ዴኤታዎቹ በበኩላቸው÷ ያጋጠሙ ችግሮችን መንግስት ብቻውን መቋቋም ስለማይችል ኢንተርፕራይዞችን፣ ቴክኒክና ሙያ ተቋማትን ለመደገፍ እና ከስደት ተመላሽ ዜጎችን ለማቋቋም ድጋፍ ማድረግ የጀመሩ አካላትን አመስግነዋል፡፡
የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አጋር የሆኑ ድርጅቶች ለዚህ ተግባር እንዲተባበሩ ሚኒስትር ዲኤታዎች መጠየቃቸውን ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡