በኦሮሚያ ክልል ከ6 ሚሊየን ሄክታር በላይ በበልግና በመኸር እርሻ ለማልማት እየተሠራ መሆኑን ቢሮው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የበልግ እና መኸር እርሻ 6 ሚሊየን 300 ሺህ ሄክታር በሰብል ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከዚህ ውስጥም 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታሩ በኩታ ገጠም እንደሚለማ ነው የተመላከተው፡፡