Fana: At a Speed of Life!

ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ለ390 ሺህ ዜጎች የእህል ዘር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ 390 ሺህ ዜጎች የእህል ዘር እና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
 
በተደረገው ድጋፍ ለመጪው የእርሻ ወቅት ምርታማነትን ለመጨመር የሚያስችሉ ምርጥ ዘር እና የእርሻ ግብዓት ለማሟላት የሚጠቅም የገንዘብ እና የአፈር ማዳበሪያ መካተቱ ተመላክቷል፡፡
 
ድጋፉ በኦሮሚያ፣ በሶማሌ፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች ለሚገኙ ዜጎች የተሰራጨ መሆኑንም ከኮሚቴው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.