በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጂቡቲ የሰራተኛ ሚኒስትር ኦማር አብዲ ሰይድ ጋርተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አምባሳደር ብርሃኑ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
በተለይም የሁለቱን አገራት ግንኙነት የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት በማድረግ ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቁመዋል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!