የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ ግብርን በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሄደች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ ግብርን በ5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሔደች።
በመርሐ ግብሩ ለአገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ለታመሙ ምህረት እንዲሆን ጸሎት ተደርጓል።
መርሐ ግብሩ የተካሄደው የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ በመላው አገሪቱ የፀሎትና ምስጋና መርሐ ግብር እንዲካሄድ ጥሪ ማድጉን ተከትሎ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!