Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የቀረበውን የ31 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር  በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የቀረበውን የ 31 ቢሊየን 687 ሚሊየን 160 ሺህ 384 ብር የክልሉ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡

የክልሉ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 2ኛ አመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ 3ተኛ ቀን ውሎው እንደቀጠለ ሲሆን፥  ምክር ቤቱ በዛሬው እለት በቀሪው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ መደበኛ ጉባኤው እንደሚያጠናቀቅ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.