Fana: At a Speed of Life!

ተቋርጦ የነበረው የማኒላ ከተማ በረራ መቀጠሉን አየር መንገዱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊሊፒንስ የንግድና ፋይናንስ ማዕከል ወደሆነችው ማኒላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው በረራ መቀጠሉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡
በዚሁ መሰረት÷ ወደ ማኒላ ከተማ የሚደረገው በረራ በሳምንት ሦስት ቀን ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.