Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ለመታደም ኬንያ፣ ናይሮቢ ገቡ።

ዊሊያም ሩቶ በቅርቡ በሀገሪቱ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የኬንያ አምስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል።

በበዓለ ሲመቱ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ።

 

 

ዊልያም ሩቶ በካሳራኒ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የበዓለ ሲመታቸው ሥነ ሥርዓት ላይ ቃለ መሓላ ይፈጽማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በዓልአዛር ታደለ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.