Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጅግጅጋ ገቡ፡፡

እንደዚሁም የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንም ጅግጅጋ ገብተዋል።።

ልዑኩ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና ሌሎች የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርገዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.