Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና የሱዳን የሽግግር መንግስት ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አል ቡርሃን በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳን የሽግግር መንግስት ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።

ሁለቱ መሪዎች ከ10ኛ የጣና ፎረም ጎን ለጎን ነው በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ የመከሩት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሁለትዮሸ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ገልፀዋል።

በአልዓዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.