ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደንቃለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት እንደምታደንቅ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡
አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር በሁለቱም ወገን በተደረገው የሰላም ስምምነት ደስ ብሎናል ብለዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!