የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን በዛሬው እለት በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ምክር ቤቱ ስድስተኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ከ8 የቪዲዮ ኮንፈረንስ ማካሔጃ አዳራሾች በቪዲዮ ኮንፍረንስ ነው በማካሄድ ላይ የሚገኘው።
በአስቸኳይ ጉባኤ የምክር ቤቱ አባላት በወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ መከላከልና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ውሳኔ እንደሚያሳልፉ ይጠበቃል።
ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/fanatelevision