Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የገበታ ለሀገር ወንጪ ፕሮጀክትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑካን ቡድን የገበታ ለሀገር የወንጪ ፕሮጀክትን ጎብኝቷል።
በጉብኝት መርሐ ግብሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አብዱልሃኪም ሙሉ እና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.