በኢትዮጵያ እና በጃፓን መካከል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢኮ ታካኮ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለውን ኢንቨስትመንት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምክራቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡