Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል፡፡

ሲልቪዮ ቤርሎስኮኒ ከደም ካንስር ሳንባ ህመም ጋር በተያያዘ ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይታው በተወለዱ በ86 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም የተለዩት፡፡

ቤርሎስኮኒ በፈረንጆቹ 1994 እስከ 1995 ፣ ከ2001 እስከ 2006 እንዲሁም ከ2008 እስከ 2011 ጣሊያንን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መርተዋል፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.