Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)  እና የኢጋድ ስብሰባ ተሳታፊዎች  አረንጋዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ስብሰባ ተሳታፊዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

ከስብሰባው ጎን ለጎንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)እና የስብሰባው ተሳታፊዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.