Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተመራ ልዑክ በጎዴ ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ  የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሸበሌ ዞን ጎዴ ከተማ አስተዳደር እየተካሄዱ ያሉ የተለያዩ  የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኘ።

ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት የልማት ፕሮጀክቶቹን እያከናወኑ የሚገኙ ተቋራጮች የልማት ፕሮጀክቶቹን በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ በማጠናቀቅ  ለሚፈለገው አገልግሎት እንዲያበቁ ማስገንዘባቸውን የክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.