የሐዋሳ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ጸጋዬ ቱኬን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ያለመከሰስ መብት ተነሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር ምርጫ 4ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ሦስት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡
ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳባቸውም÷ የሐዋሳ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬ፣ አበራ አሬራ እና ተሰማ ዳንጉሼ መሆናቸውን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!