Fana: At a Speed of Life!

ከጋዛ ወደ ግብፅ የሚወስደው የራፋ ድንበር መሻገሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፍቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋዛ ወደ ግብፅ የሚወስደው የራፋ ድንበር መሻገሪያ የእስራኤል-ሃማስ ግጭት ከጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፍቷል።
የተጎዱ ሰዎችን የያዙ አምቡላንሶችም ከጋዛ ወደ ግብፅ የገቡ ሲሆን፥ እስካሁን ቢያንስ ሰባት ተጎጂዎች ግብፅ መድረሳቸው ተጠቁሟል፡፡
በመጀመሪያው ምዕራፍ 88 የተጎዱ ፍልስጤማውያን እና ወደ 500 የሚጠጉ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዲወጡ መፈቀዱንም አልጀዚራ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.