የታሪክ ምሁራን የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁራን እና የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየም ግንባታን ጎብኝተዋል፡፡
ከጉብኝታቸው ጎን ለጎንም ምሁራኑ የመላው አፍሪካውያን ኩራት የሆነው የዓድዋ ሙዝየም ግንባታ ታሪካዊ እውነቱን የሚተርኩና የሚዘክሩ ትዕምርቶች በተካተቱበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ግንባታ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝም ተገንዝበናል ማለታቸውን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!