35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)-35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ “ብዝሃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው።
18ኛው የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ምክንያት በመድረግ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የጫፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ኤሊያስ ሁማታ፣ የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!