Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መጀመሪያ ላይ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በባንኩ መካከል ያለው ትብብርና ባንኩ የኢትዮጵያን ልማት ለመደገፍ በሚያደርገው ጥረት ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.