You might also like
በውይይታቸውም፤ የኢትዮ-ኳታር የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽንን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንዲሁም የሀገራቱን ትብብር ለማሳደግ በዚህ ዓመት የፖለቲካ ምክክር ለማካሄድ ተስማምተዋል።
በዚሁ ወቅት አምባሳደር ሳዓድ ከኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተላከ መልዕክት ለአምባሳደር ታዬ ማስረከባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።