Fana: At a Speed of Life!

የሐይማኖት አባቶች በመዲናዋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ያዘጋጀው የአረንጓዴ ዐሻራ አካል የሆነ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ተጀምሯል።

በመርሐ-ግብሩ ላይም የሐይማኖት አባቶች ተሳትፈዋል።

ጉባዔው ያቀረበውን የአረንጓዴ ዐሻራ ጥሪ ተከትሎ ባለፉት አምስት ዓመታት ከ3 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

በ2016 ክረምት ወራትም በየሐይማኖት ተቋማቱ፣ ወረዳዎችና ችግኝ መትከያ ቦታዎች የሐይማኖት አባቶች ችግኝ የመትከል ተግባሩን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.